“ደቡብ ኢትዮጵያ ታምርት እኛም እንሸምት” በሚል መሪ ቃል በአርባ ምንጭ ከተማ የተዘጋጀ ባዛርና ኤግዚቪሽን ተከፈተ
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የሥራና ክህሎት ቢሮ ኃላፊ አበባየሁ ታደሰ (ዶ/ር) እና የኢፌድሪ ኢንዱስትሪ...
Read Moreየደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በ2022 ዓ.ም ብቁና ተወዳዳሪ የሰው ኃይል በማፍራት ምቹ የስራ ሁኔታ የተረጋገጠበት ዘላቂ የስራ እድል ተፈጥሮ ማየት፡፡
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ስራና ክህሎት ቢሮ ሥራ ፈላጊዎችን የመመዝገብ ፣ የማደራጀት ፣ ወደ ሥራ የማስገባት ፣ ኢንተርፕራይዞችን የመደገፍ ፣ የገበያ ትስስርና የፋይናንስ አቅርቦት እንዲያገኙ የማመቻቸት ፣ ሥራና ሰራተኛ አገናኝ ኤጀንሲዎችን ፍቃድ መስጠትና የመቆጣጠር ፣ የውጭ አገር ሥራ ስምሪት የሚፈልጉ ዜጎችን የማሰልጠን ፣ የውጭ አገር ሥራ ሰምሪት ኤጀንሲዎችን የመቆጣጠርና ህግና ሥርዓት አክብረው እንዲሰሩ የማድረግ ተግባራትን ያከናውናል።
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የሥራና ክህሎት ቢሮ ኃላፊ አበባየሁ ታደሰ (ዶ/ር) እና የኢፌድሪ ኢንዱስትሪ...
Read More
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ሥራና ክህሎት ቢሮ የሥራ ስምሪትና ገበያ ልማት ዘርፍ በክልሉ በ4 ዞኖች ዉስጥ በሚገኙ...
Read More
መጋቢት 10/2018 ዓ.ም የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ሥራና ክህሎት ቢሮ ባለፉት 100 ቀናት ያከናወናቸውን ተግባራት አፈጻጸምና በቀጣይ...
Read More